የወይራ ትምህርት ቤት የ2ኛው መንፈቅ ዓመት የአጋማሸ ፈተና የተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም!!!
ውድ ወላጆች ከሚያዚያ 12/2018 ጀምሮ ለሚሰጠው ፈተና ተማሪዎች በፕሮግራም እንዲያጠኑ እገዛ አድርጉላቸው።
ወይራ ትምህርት ቤት
unity is power!!!